የሰው ሥራ መቃናት በእግዚአብሔር እጅ ነው፤ ክብሩን የሚያሳርፈው የሕግ መምህር በሆነው ሰው ላይ ነው።
የሰው በረከቱ በእግዚአብሔር እጅ ነው፥ በጸሓፊም ሰውነት ክብሩን ያኖራል።