የምድር አስተዳደር በእግዚአብሔር እጅ ነው፥ በትክክለኛው ወቅት ሁነኛ መሪ ያስነሣላታል።
የምድር ግዛት በእግዚአብሔር እጅ ነው፥ በጊዜውም የሚጠቅመውን ሰው በእርስዋ ላይ ያስነሣል።