ከብዙ ጊዜ በኋላ የሹዓ ልጅ፥ የይሁዳ ሚስት ሞተች። ይሁዳ ከሐዘኑ ከተጽናና በኋላ ከዓዶላማዊው ከሒራ ጋር የበጎቹን ጠጉር የሚሸልቱ ሰዎች ወዳሉበት ወደ ተምና ሄደ።
ኢያሱ 15:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጽናን፣ ሐዳሻ፣ ሚግዳልጋድ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲሁም ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሴና፥ አዳሶን፥ ማጋዳልጋድ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥ ዲልዓን፥ |
ከብዙ ጊዜ በኋላ የሹዓ ልጅ፥ የይሁዳ ሚስት ሞተች። ይሁዳ ከሐዘኑ ከተጽናና በኋላ ከዓዶላማዊው ከሒራ ጋር የበጎቹን ጠጉር የሚሸልቱ ሰዎች ወዳሉበት ወደ ተምና ሄደ።
በሻፊር የምትቀመጪ ሆይ፥ በራቁትነትና በእፍረት እለፊ፤ በጻኣናን የምትቀመጠው አልወጣችም፤ የቤትሐኤጼል ለቅሶ የመቆሚያ ስፍራውን ከእናንተ ይወስዳል።