ዘፍጥረት 49:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እናንት የያዕቆብ ልጆች ተሰብሰቡ፥ ስሙም፥ አባታችሁ እስራኤልንም አድምጡ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፤ ተሰብሰቡና ስሙ፤ አባታችሁ እስራኤልንም ስሙ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እናንተ የያዕቆብ ልጆች፥ በአንድነት ተሰብስባችሁ ስሙ፤ አባታችሁ እስራኤል የሚነግራችሁንም አድምጡ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እናንት የያዕቆብ ልጆች ኑ፥ ተሰብሰቡ፤ ስሙም፤ አባታችሁ እስራኤልንም አድምጡ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እናንት የያዕቆብ ልጆች ተሰብስቡ፥ ስሙም አባታችሁ እስራኤልንም አድምጡ። |
እናንተ ሁሉ፥ በአንድነት ተሰብስባችሁ ስሙ፤ ከእነርሱ ይህን የተናገረ ማን ነው? ጌታ የወደደው ፈቃዱን በባቢሎን ላይ ያደርጋል፥ ክንዱም በከለዳውያን ላይ ይሆናል።