ጌታ አምላካችን በተውት በአባቶቻችን ክፋት ምክንያት ስድብ፥ እርግማንና ቅጣት ሆነን እነሆ እኛ ዛሬ አንተ በበተንኸን በምርኮ ላይ ነን።
አቤቱ አምላካችን! እነሆ ዛሬ፦ ከአንተ እንደ ራቁ አባቶቻችን ክፋት ሁሉ ለውርደት፥ ለርግማንና ለፍዳ በበተንኸን ምርኮ ውስጥ ነን።”