ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ስለዚህም ነው ስምህን እንድንጠራ አንተን መፍራት በልባችን ውስጥ ያሳደርኸው፤ በስደት ላይ ሆነን እናመስግንሃለን፥ በአንተ ላይ የበደሉትን የአባቶቻችንን ክፋት ሁሉ ከልባችን አርቀናልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህም ስምህን እንጠራ ዘንድ፥ ባስማረክኸንም ቦታ እናመሰግንህ ዘንድ መፈራትህን በልቡናችን አሳደርህ። በፊትህ የበደሉ የአባቶቻችንን ክፋት ሁሉ ከልባችን አርቀናልና። ምዕራፉን ተመልከት |