ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እስራኤል ሆይ የሕይወትን ትእዛዝ ስማ፤ ጆሮን ስጥ፥ ጥበብንም ተማር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እስራኤል ሆይ፥ የሕይወትን ትእዛዝ ስማ፥ የጥበብንም ምክር አድምጥ። ምዕራፉን ተመልከት |