ወደ እርሷ የሚወስደውን መንገድ ማንም አያውቀውም፥ ወደ እርሷ ስለሚወስደው መንገድም መገንዘብ የሚችል ማንም የለም።
መንገድዋን የሚያውቅ፥ ፍለጋዋንም የሚያስብ የለም።