ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ባሕሩን አቋርጦ ሄዶ ያገኛት፥ በተመረጠ ወርቅስ ያመጣት ማነው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ባሕሩን ተሻግሮ ያገኛት፥ በቀይ ወርቅስ ያመጣት ማነው? ምዕራፉን ተመልከት |