ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ነገር ግን ሁሉን ነገር የሚያውቅ ሰው ያውቃታል፥ በማስተዋሉም አገኛት። ምድርን ለዘለዓለም ያዘጋጀ በአራት እግር አራዊት ሞልቷታል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ሁሉን የሚያውቅ ያውቃታል፤ በጥበቡም አገኛት። ምድርን የፈጠረ ለዘለዓለም በእንስሳት ሞላት። ምዕራፉን ተመልከት |