በእስራኤል ቤትና በይሁዳ ቤት ክፋት ምክንያት ስምህ የተጠራበትን ቤት ዛሬ በሚታይበት ሁኔታ ላይ ጣልኸው።
በእስራኤል ወገንና በይሁዳ ወገን ኀጢአት ምክንያት ስምህ የተጠራበትን መቅደስ እንደ ዛሬው ዕለት ጣልህ።