ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እነሆ በቀን ሐሩርና በሌሊት ውርጭ ላይ ተጥለዋል፤ እነሱም በረሀብ፥ በሰይፍና በቸነፈር ክፉ ሞትን ሞቱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 “እነሆ በቀን ሐሩርና በሌሊት ቍር ጣሏቸው፤ ተማረክን፤ በቀጠናና በጦር፥ በቸነፈርም ክፉ ሞትን ሞትን። ምዕራፉን ተመልከት |