ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሆኖም ጌታ አምላካችን ሆይ እንደ ደግነትህ ሁሉና እንደ ታላቁ ርህራሄህ ሁሉ አደረግህልን፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ነገር ግን አቤቱ አምላካችን! እንደ ቸርነትህ ሁሉና እንደ ታላቁ ይቅርታህ ሁሉ አደረግህልን፤ ምዕራፉን ተመልከት |