አይሁድ ግን ቀንተው ከሥራ ፈቶች ክፉ ሰዎችን አመጡ ሕዝብንም ሰብስበው ከተማውን አወኩ፤ ወደ ሕዝብም ያወጡአቸው ዘንድ ፈልገው ወደ ኢያሶን ቤት ቀረቡ፤
ሐዋርያት ሥራ 17:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኢያሶንና ከጓደኞቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። |
አይሁድ ግን ቀንተው ከሥራ ፈቶች ክፉ ሰዎችን አመጡ ሕዝብንም ሰብስበው ከተማውን አወኩ፤ ወደ ሕዝብም ያወጡአቸው ዘንድ ፈልገው ወደ ኢያሶን ቤት ቀረቡ፤