ሐዋርያት ሥራ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከኢያሶንና ከጓደኞቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |