ከሰንበት ቀን በኋላ ከምርኮ ያገኙትን ከፍለው በስደት ለተጐዱ ሰዎች፥ ባሎቻቸው ለሞቱባቸው ሴቶች፥ ለሙት ልጆች አከፋፈሉ፥ የቀረውን እነርሱ ከልጆቻቸው ተከፋፈሉት።