ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ምርኮውን እንዲህ ካከፋፈሉ በኋላ የኀብረት ጸሎት አደረጉ፤ መሐሪው እግዚአብሔር አገልግጋዮቹን ለዘወትር እንዲታረቃቸው ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከት |