ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የጠላቶችን መሣሪያዎች ከሰበሰቡና ምርኮአቸውንም ከወሰዱ በኋላ የምሕረቱ መጀመሪያ ቀን በሆነው በዚህ ቀን ስለጠበቃቸው እግዚአብሔርን ብዙ እያመሰገኑና እያወደሱ የሰንበትን ቀን ያከብሩ ጀመር። ምዕራፉን ተመልከት |