የጠላቶችን መሣሪያዎች ከሰበሰቡና ምርኮአቸውንም ከወሰዱ በኋላ የምሕረቱ መጀመሪያ ቀን በሆነው በዚህ ቀን ስለጠበቃቸው እግዚአብሔርን ብዙ እያመሰገኑና እያወደሱ የሰንበትን ቀን ያከብሩ ጀመር።