|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከሰንበት ቀን በኋላ ከምርኮ ያገኙትን ከፍለው በስደት ለተጐዱ ሰዎች፥ ባሎቻቸው ለሞቱባቸው ሴቶች፥ ለሙት ልጆች አከፋፈሉ፥ የቀረውን እነርሱ ከልጆቻቸው ተከፋፈሉት።ምዕራፉን ተመልከት |