ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 8:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሰዎቹን ወደ ሩቅ ካባረሩዋቸው በኋላ የሰንበት ዋዜማ ስለሆነና ጊዜውም ስላልፈቀደላቸው ወደ ኋላ ተመለሱ፤ ስለዚህ እነርሱን ማበረራቸውን አልቀጠሉም፤ ምዕራፉን ተመልከት |