ከይሁዳ ሸሽተው የነበሩ የይሁዳ ምድር አረማውያንም ከኒቃኖር ወታደሮች ጋር ተደባለቁ (አብረው ሆኑ)፤ የአይሁዳውያን ጭንቅና መከራ ለእነርሱ የሚበጅ ነው ብለውም አስበው ነው።