ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አይሁዳውያን የኒቃኖርን መቃረብና የአረማውያንን አብረው መምጣት በሰሙ ጊዜ በራሳቸው ላይ አመድ ነስንሰው ሕዘቡን ለዘወትር ያኖረና በሚታዩ ተአምራተ ርስቱን ለመርዳት የማያቋርጠውን አምላክ ይለምኑ ጀመር። ምዕራፉን ተመልከት |