ግን ይሁዳና የእርሱ ሰዎች ያለመዋጊያና ያለ ጦር መሣሪያ በኢያሱ ዘመን ኢያሪኮን የገለባበጠ ታላቁን የዓለም ጌታን ከለመኑ በኋላ በቁጣ ግንቡን ከበው ይዋጉ ጀመር፤