ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እነዚያ በጦር የተከበቡ ሰዎች በግንባቸው ጥንካሬና በምግባቸው ክምችት ተማምነው የይሁዳን ወታደሮች በጣም ንቀዋቸው ነበር፤ ይራገሙና ይሳደቡም ነበር፤ የማይገባውን ነገር ይናገሩ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |