ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በእግዚአብሔር ፈቃድ ከተማዋን ይዘው ለቍጥር የሚያስቸግር ሰው ፈጁ፤ ስፋቱ ሩብ ምዕራፍ (375 ሜትር) የነበረውን እዚያ አጠገብ የሚገኘውን ቀላይ የፈሰሰው ደም ሞላው። በቀርኒዩን የተደረገ ጦርነት ምዕራፉን ተመልከት |