እርሱ ቀድሞ ተሻገረና ወደ ጠላት ሄደ፤ ሕዝቡም ሁሉ ተከተሉት። አረማውያንን ቀጠቀጣቸው፤ እነርሱ የጦር መሣሪያዎቻቸውን ጥለው ወደ ቃርኔን ቤተ መቅደስ ሸሽተው ሄዱ።