ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ይሁዳ በወንዙ ውሃ አጠገብ በደረሰ ጊዜ በወንዙ ዳር የሕዝቡ ጸሐፊዎችን አቁሞ፥ “ሁሉም ወደ ውጊያ ይሂድ እንጂ ማንም እዚህ እንዲሰፍር አታድርጉ” ብሎ ትእዛዝ ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |