ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 የይሁዳ አገር ሰዎች አስቀድመው ከተማዋን ያዙ፤ በኋላም ቤተ መቅደሳቸውንና እዚያ ያሉትን በእሳት አጋዩ። ቃርኔን ወደመች፤ ከዚያ በኋላ ይሁዳን መቋቋም አልተቻለም። ምዕራፉን ተመልከት |