በገለዓድ፥ በሌሎች ከተሞችም ውስጥ ተዘግተው የሚገኙ እንዳሉ፥ ጠላቶቻቸውም በሚቀጥለው ቀን ምሽጐቹን ወግተው ለመያዝና እዚያ የሚገኙትን ሁሉ ባንድ ቀን ለማጥፋት እንደወሰኑ አወሩላቸው።