ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ይሁዳና ሠራዊቱ ቶሎ ብለው ወደ ቦዝራ በረሃ አመሩ፤ ከተማዋን ያዙ፤ ወንዶቹን ሁሉ በሰይፍ ገደሉ፤ ምርኮውን ሁሉ ወሰዱ፤ ከተማዋንም አቃጠሉ። ምዕራፉን ተመልከት |