ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እንዲሁም ለእነርሱ ብዙዎቹ በቦዝራ፥ በአሊሜስ፥ በቃስፎር፥ በማቄድ፥ በቃርኔን በእነዚህ ታላላቅ ከተሞችና ምሽጐች ውስጥ መከባባቸውን ነገሩዋቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |