የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያን ጊዜ በሣጥኖቹ ውስጥ ገንዘብ እንዳልነበረና የክፍለ ሀገሩም የግብር ገቢ በቂ እንዳልነበረ አየ፤ ይህ የገንዘብ መጉደል የመጣው ከጥንት ጀምሮ ሁልጊዜ የነበሩት ሕጐች በመፍረሳቸው በአገሩ ውስጥ መከራና ብጥብጥ በመነሣቱ ምክንያት ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:29
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች