ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከእርሱ በፊት ከነበሩት ነገሠታት ይበልጥ ቀድሞ በለጋስነት የሚያደርገውን ወጪና ልግስና ለማድረግ አለመቻሉን በመገንዘብ ፈራ፥ ምዕራፉን ተመልከት |