ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሀብት ግምጃ ቤቱንም ከፍቶ ለሠራዊቱ የዓመት ደሞዛቸውን አደላቸው፤ በተጨማሪም ለድንገተኛ ንቅናቄ ተዘጋጅተው እንዲጠባበቁ ተነገራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |