ልጄ ሆይ! ከድህነት የተነሣ አትፍራ። ድሆች ባንተ ዘንድ ብዙ በረከትን ይቀበላሉና፥ እግዚአብሔርን ብትፈራው ከኀጢአትም ሁሉ ብትርቅ እግዚአብሔርንም ደስ የሚያሰኘውን ሥራ በፊቱ ብታደርግ ብዙ በረከት ባንተ ዘንድ ይኖራል።”
ልጄ ሆይ ድሆች በመሆናችን አትፍራ፤ እግዚአብሔርን ከፈራህና ከኃጢአት ሁሉ ከራቅክ፥ ጌታ አምላክህን ደስ የሚያሰኘው ነገር ሁሉ ካደረግህ ብዙ ሀብት አለህ።”