የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በየ​ጊ​ዜ​ውም ፈጣ​ሪህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ነው፤ ጎዳ​ና​ህም የቀና ይሆን ዘንድ ወደ እርሱ ጸልይ፤ በሥ​ራህ ሁሉና በጎ​ዳ​ናህ ሁሉ ያከ​ና​ው​ን​ል​ሃል። በጎ​ውን ሁሉ ከሚ​ሰጥ ከእ​ርሱ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቀር ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያል​ሆነ አሕ​ዛብ ሁሉ የሚ​መ​ክ​ሩት ምክር ከንቱ ነውና። የወ​ደ​ደ​ውን ያዋ​ር​ደ​ዋል፤ እር​ሱም እንደ ወደደ ይሆ​ናል። አሁ​ንም ልጄ ሆይ ትእ​ዛ​ዜን አስብ፤ ከል​ብ​ህም አይ​ጥፋ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሁልጊዜ ጌታ እግዚአብሔርን አመስግን፤ መንገድህን ሁሉ እንዲያቃናልህ ጎዳናህንና ትልምህን ወደ ፍጻሜ እንዲያደርሰው ለምነው። ጥበብ የሁሉም ሕዝብ ሀብት አይደለምና፤ ነገር ግን መልካም ነገሮችን ጌታ ይሰጣል፤ እንደ ፈቃዱ ከፍ ያደርጋል ወይም ሙታን ወደሚኖሩበት ጥልቅ ይጥላል፥ አሁንም ልጄ ሆይ እነዚህን ምክሮች አስታውሳቸው፥ ከልብህም አይጥፉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች