በዚያችም ቀን በሜዶን ክፍል በጣኔስ የራጉኤል ልጅ ሣራን ከአባትዋ ሴቶች አገልጋዮች ተግዳሮት አገኛት።
በዚያች ቀን በሜዶን በኤቅባጥና ከተማ የራጉኤል ልጅ ሣራ ከአባትዋ አገልጋዮች በአንዷ ተሰደበች።