ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዚያች ቀን በሜዶን በኤቅባጥና ከተማ የራጉኤል ልጅ ሣራ ከአባትዋ አገልጋዮች በአንዷ ተሰደበች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዚያችም ቀን በሜዶን ክፍል በጣኔስ የራጉኤል ልጅ ሣራን ከአባትዋ ሴቶች አገልጋዮች ተግዳሮት አገኛት። ምዕራፉን ተመልከት |