አሁንም እውነተኛ ፍርድህ ብዙ ነው፤ የእኔ ኀጢአትና የአባቶች ኀጢአትም እንዲሰረይ አድርግልኝ፤ ትእዛዝህን አላደረግንምና፥ በፊትህም በእውነት አልሄድንምና።
በራሴና በአባቶቼ ኃጢአት ምክንያት እንዲህ በማድረግ ፍርዶችህ ሁሉ እውነት ናቸው፥ ትዕዛዞችህን አልፈጸምንምና፥ በፊትህም በእውነት አልተራመድንምና።