Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 በራሴና በአባቶቼ ኃጢአት ምክንያት እንዲህ በማድረግ ፍርዶችህ ሁሉ እውነት ናቸው፥ ትዕዛዞችህን አልፈጸምንምና፥ በፊትህም በእውነት አልተራመድንምና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 አሁ​ንም እው​ነ​ተኛ ፍር​ድህ ብዙ ነው፤ የእኔ ኀጢ​አ​ትና የአ​ባ​ቶች ኀጢ​አ​ትም እን​ዲ​ሰ​ረይ አድ​ር​ግ​ልኝ፤ ትእ​ዛ​ዝ​ህን አላ​ደ​ረ​ግ​ን​ምና፥ በፊ​ት​ህም በእ​ው​ነት አል​ሄ​ድ​ን​ምና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች