ለጥቂት ቀን የሚሆን ወረተኛ ወዳጅ አለና፤ በመከራህም ጊዜ ከአንተ ጋራ አይታገሥም።
ወዳጅነቱ ለጊዜው የሆነና፤ በመከራ ቀን ወዳጅ ሆኖ የማይገኝ ሰው አለ።