|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 6:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወዳጅነቱ ለጊዜው የሆነና፤ በመከራ ቀን ወዳጅ ሆኖ የማይገኝ ሰው አለ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለጥቂት ቀን የሚሆን ወረተኛ ወዳጅ አለና፤ በመከራህም ጊዜ ከአንተ ጋራ አይታገሥም።ምዕራፉን ተመልከት |