ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ወዳጅ ብታበጅ በችግርህ ወራት ወዳጅ አብጅ። ፈጥነህም እምነት አትጣልበት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወዳጅ ስትይዝ ፈትነው፤ ቶሎ ብለህ አትመነው። ምዕራፉን ተመልከት |