የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 48:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚ​ህም ሁሉ ጋር ሕዝቡ ንስሓ አል​ገ​ቡም፤ ከሀ​ገ​ራ​ቸ​ውም ተማ​ር​ከው እስ​ኪ​ሄዱ ድረስ ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን አል​ተ​ዉም፤ በሀ​ገ​ሩም ሁሉ ተበ​ተኑ፤ ከሕ​ዝ​ቡም ጥቂት ሰዎች ቀሩ፤ ገዢም ከዳ​ዊት ቤት ቀረ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይህ ሁሉ ቢደረግም ሕዝቡ አልተጸጸተም፥ ኃጢአት ከመሥራትም አልታቀበም፤ ከሀገራቸው እስኪባረሩና በምድር ሁሉ እስከተበተኑ ድረስ፥ ራሳቸውን አላስተካከሉም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 48:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች