የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 3:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በመ​ከ​ራ​ህም ቀን ይታ​ሰ​ብ​ል​ሃል፤ ፀሐይ በረ​ድን እን​ደ​ሚ​ያ​ቀ​ል​ጠው ኀጢ​አ​ቶ​ችህ እን​ደ​ዚሁ ይቀ​ል​ጣሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በመከራ ጊዜ እግዚአብሔር ያስታውስሃል፤ ፀሐይ እንደመታው ውርጭ ኃጢአቶችህ ይቀልጣሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 3:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች