የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 1:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጊዜ​ውን እስ​ክ​ታ​ገኝ ድረስ ነገ​ር​ህን ሰውር፤ ብዙ ሰዎ​ችም ጥበ​ብ​ህን ይና​ገ​ራሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ትዕግሥተኛ ሰው ትክክለኛው ጊዜ እስኪደርስ ሁሉንም ይችላል፤ በስተመጨረሻ ግን ደስታን ያገኛል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 1:23
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች