ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በጥበብ መዛግብት የምሳሌ ትምህርት አለ። ኀጢአተኛ እግዚአብሔርን የሚፈራውን ይጸየፈዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እስከ ጊዜው ሐሳቦቹን ይዞ ይቆያል። ሕዝቡም ዓዋቂነቱን ይናገርለታል። ምዕራፉን ተመልከት |