ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ትዕግሥተኛ ሰው ትክክለኛው ጊዜ እስኪደርስ ሁሉንም ይችላል፤ በስተመጨረሻ ግን ደስታን ያገኛል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ጊዜውን እስክታገኝ ድረስ ነገርህን ሰውር፤ ብዙ ሰዎችም ጥበብህን ይናገራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |