ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 1:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጊዜዋን እስክታሳልፍ ድረስ ቍጣን ታገሣት፤ ኋላም ደስ ታሰኝሃለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የኃጢአተኛው ቁጣ ሊያጸድቀው አይችልም፤ የቁጣውም ክብደት ውደቀቱ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |